ቋት የግብር እና ሂሳብ አግልግሎት QuWAT Tax and Accounting Services You can view and join right away.
ቋት የሂሳብ አገልገሎት Quwat Accounting Service
We Make Your Financial Account Stress
Free:-
24/05/2025
24/04/2025
In a dramatic turn of events, tax authorities in Addis Abeba blame a cohort of over 800 auditors and accountants for allegedly understating business tax liabilities, placing them squarely in the spotlight of accountability. With a 10.6 billion Br shortfall in the last fiscal year's expected collections, the Addis Abeba Revenue Bureau is sounding alarms over alleged underinvoicing and inflated expense claims. With 36,729 pre-audit tax files under scrutiny, officials reveal a divergence in financial statements, threatening professional licenses and ushering in a wave of uncertainty.
Read more - https://ow.ly/52RB50VEGcI
02/04/2025
𝗦𝗘𝗡𝗔𝗬 𝗟𝗘𝗠𝗠𝗔: Federal legislators have enacted a new tax bill to replenish the Disaster Risk Response Fund, as federal authorities respond to the fallout from suspended USAID funding. The bill, which mandates additional service charges across various sectors and requires employees to contribute through salary deductions, was passed swiftly, with mere minutes of parliamentary debate, to a standing committee. The necessity to fill the financial void has left public and private sector employees anxious about an additional increased tax burden.
Read more - https://ow.ly/cgMk50VsUk1
24/03/2025
ታክስ ከፋይ ማሳወቅ ያለበት ለውጥ
መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ማንኛውም ለታክስ ከፋይነት የተመዘገበ ሰው ስም ወይንም የሚከተሉት ዝርዝር ጉዳዮች ለውጥ ሲደረግባቸው ታክስ ከፋዩ በ30 ቀናት ውስጥ ለሚኒስቴሩ በጽሑፍ ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡
ለውጦቹም፡-
▶️ በንግድ ድርጅቱ ስያሜ ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በድርጅቱ ስም የተመዘገበ:-
i. ቋሚ የንግድ ሥራ፣ የቢሮ እና የመኖሪያ አድራሻ ለውጥ፤
ii. በማምረቻ ቦታ ወይም ታክስ ከፋዩ በሚጠቀምበት መጋዘን ላይ የተደረገ
የአድራሻ ለውጥ፤
iii.በፖስታ ወይም በመደበኛ እና በተንቀሳቃሽ ሰልክ፣ ፋክስ ወይም ኢ-ሜል
አድራሻ ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በዋነኛ የሥራ እንቅስቃሴው ወይም በቅርንጫፍ ወይም በንግድ ሥራው ዘርፍ
ወይም መስክ ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ ወይም የመመስረቻ ጽሑፍ ወይም የሽርክና
ስምምነት ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በአክሲዮን ባለድርሻ አባላት ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በድርጅቱ ወይም በታክስ እንደራሴው የባንክ ሂሳብ ወይም የባንክ ቅርንጫፍ
አድራሻ ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በታክስ እንደራሴው እና ከሚኒስቴሩ ጋር ግንኙነት በሚያደርግበት
የኤሌክትሮኒክስ አድራሻ ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ በተመዘገበና በተከፈለ ካፒታል ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ የንግድ ሥራውን በከፊል ወይም በሙሉ በማቋረጥ ወይም በሽያጭ ወይም
በስጦታ በማስተላለፍ ወይም በመለወጥ ወይም በዋስትና በማስያዝ በድርጅቱ ላይ
የተደረጉ ለውጦች፤
▶️ በንግድ ሥራ ወኪል ወይም የታክስ እንደራሴ ላይ የተደረገ ለውጥ፤
▶️ የአክሲዮን ትርፍ ድርሻ ለካፒታል ማሳደጊያ ሲውል፤
▶️ የገቢ ምንጭ መቋረጡን ወይም መሻሻልን በተመለከተ፤
*️⃣ የቤት ወይም የህንፃ ወይም የመጋዘን ኪራይ ውል ሲቋረጥ ወይም
ሲሻሻል፤
*️⃣ በተሽከርካሪ ወይም በኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ወይም ሌሎች
የካፒታል ወይም የንግድ ሥራ እቃዎች ላይ የተደረገ የኪራይ ውል
መቋረጥ ወይም መሻሻል፤
*️⃣ በራሱ ገቢ የሚያስታውቅ ተቀጣሪ ሥራውን ሲለቅ ወይም ሲቀይር
ወይም የደመወዝ ለውጥ ሲኖር፤
*️⃣ የንግድ ሥራ እንቅስቃሴውን በጊዜያዊነት ወይም በቋሚነት
ሲያቋርጥ ወይም ሲያሻሽል፤
▶️ የታክስ ከፋዩ ሠራተኛ ሲጨምር ወይም ሲቀንስ ወይም የሠራተኞች
የደመወዝ ለውጥ ሲያደርግ፤
፡-
#በድረ-ገጽ_እና_ማኅበራዊ_ሚዲያ፡-
🌐 ድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
🌐 ቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169
🌐 ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info
🌐 ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/
🌐 ቲክቶክ፡- tiktok.com/
፡-
📺 ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣
📺 ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣
📺 ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣
፡-
📻 ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣
📻 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ፣
፡-
📑 በገቢ ለልማት ወርሃዊ ጋዜጣ እንዲሁም
☎ በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡- 8199 ላይ በነፃ በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
16/02/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 13:00 - 21:00 |
| Tuesday | 13:00 - 21:00 |
| Wednesday | 13:00 - 21:00 |
| Thursday | 13:00 - 21:00 |
| Friday | 13:00 - 21:00 |
| Saturday | 10:00 - 21:00 |